የቢሮዉ ሀላፊዉ መልዕክት

ሲዳማ ብህራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
አቶ በየነ ባራሳ ባላንጎ የቢሮ ህላፊ ምልአክት
ትምህርት የሀገራትን የእድገት ደረጃና ፍጥነት ከመወሰን አኳያ የራሱን ድርሻ የሚወጣ ትልቅ ዘርፍ ነው። በአለም ላይ የሚገኙ ሀገራት አሁን ያሉበት የእድገት ደረጃ ላይ የደረሱት ትምህርት ላይ በሰሩት ስራ ነው። የበረቱትም የታላቅነታቸው መንስኤና ወደ ኋላ የቀሩትም ቢሆኑ በትምህርት ላይ በሰጡት ትኩረት ልክ ነው።
ትምህርት ትውልድን ብቁ እንደዚሁም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማድረግ የሀገራት እድገት ያፋጥናል። ይህንን መነሻ በማድረግ ሀገራት ትኩረት ሰጥተው በሚሰሩት ስራ ውስጥ አንዱና ትልቁ ትምህርት ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያም በተለያዩ ጊዜያት ትምህርት ላይ ማሻሻያዎችን በመስራት ርብርብ ስታደርግ ቆይታለች። በአሁኑ ጊዜም አዲስ የትምህርት ፖሊሲ በመቅረፅ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር የሚሄድ ዘመናዊ ትምህርት ለመስጠት የሚስችል የስርአተ ትምህርት ለውጥ አድርጋ በመረባረብ ላይ ትገኛለች።
የሲዳማ ብሔሪዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮም ሀገራዊ የትምህርት ፖሊሲ ለውጥ መሰረት በማድረግ የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ “የሲዳማ ስርአተ ትምህርት ማሻሻያ” ሚለውን ክልላዊ ፕሮግራም በማቋቋም ዘላቂ የዕድገት ምንጭ ለመፍጠር “የሲዳማ ትምህርት ማሻሻያ ፈንድ” በህግ በማፀደቅ በሁሉም ህብረተሰብ ተሳትፎ በትምህርት ችግሮችን የሚፈቱና ተወዳዳሪ ዜጎችን በመፍጠር በክልሉ ማህበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ይገኛል።
የትምህርት ችግሮችን ከመሰረቱ ከመፍታት አኳያ የማያቋርጥ ጥረት በማድረግ የክፍለ ዘመኑን ትምህርት በክልላችን ለሚገኙ ዜጎች በማዳረስና ሁለንተናዊ ዕድገት ከማረጋገጥ አንፃር ሁላችንም እንዝመት እያልኩ ለሲዳማ ብሔር ብሩኅ ተስፋ እንዲፈነጥቅ ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ።
የምሰጡ አገለግሎቶች
ዜናዎች
በክልል የ2017 ትም/ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ 5.4 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ በማምጣት ማለፋቸዉንና ይህም ካለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር 63.6% መሻሻል ያሳየ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ በየነ ባራሳ ዛሬ የአመቱን ውጤት ይፋ ባደረጉበት መግለጫቸው አመላክተዋል።
Qoqqowoomu 2018 Haaro Rosu Diri roso Hawaassi Quchumi Gashshoot Giddo Afantanno Rosi Minnara Leelle Hanafisiisnohu Kalaa Zegeyye Kuyisihu Biirote Borrote Mini Sooreessi Rosaanote,Rosiisaanotenna Rosu Maate Baalunkura Haaru Rosu Diri Sai Dirinni Roore woyyaawino Guma Maareekisiinseemmoha Ikkara Ro
Supple use of heads message The goal of adult and non-formal education is to provide basic adult education to the youth and adults aged 15 years and above, to enable the adult to be able to read, write and calculate, and to provide non-formal education programs for children and youth who do not h
Supple use of heads message The goal of adult and non-formal education is to provide basic adult education to the youth and adults aged 15 years and above, to enable the adult to be able to read, write and calculate, and to provide non-formal education programs for children and youth who do not h
በመጀመሪያው ምድብ ማለትም ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም በገጠር ወረዳና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ተወስኗል።
በ2ኛ ምድብ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ደግሞ በሁሉም የዞንና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ነው የተወሰነው።
Mission
Build effective educational system and competitive world class educational institution in Addis Sidama Region by 2012 E.C and produce citizens who play key role in realizing democracy good government and development.
Vision
Mobilize and enable the entire community to lead education with sense of ownership, provide technical and professional support to partners, ensure equitable quality education with concerned effort of stoke holder, develop curriculum that meets notional and international standards relevant to city context and delver it with appropriate technology through convenient provision materials.
Values
Accountability
Transparency
We are enthusiastic to change
We lead with knowledge and convection
We provide quality service
Quality education is our service
We provide citizens endowed with proper ethics
Research and investigation is our focus
Team work is the way to success







